ኢትዮጵያ ዛሬ

Ethiopia Zare

Tigréns Möbler AB

  • ዋና ገጽ
  • ዜና
    • ዜና
    • ሪፖርታዥ
  • መጣጥፍ
    • አስተያየት
    • ጦማር
  • ቃለምልልስ
    • ቃለምልልስ
  • ኪነ-ጥበብ
    • ግጥም
    • የረቡዕ ግጥም
    • ኪን-አስተያየት
    • አጭር ልብወለድ
    • ሲኒማ
  • ታሪክ
    • ታሪክ
  • መጻሕፍት
    • አዲስ መጽሐፍ
    • ሂስ
    • ከመጻሕፍት
  • የተለያዩ ...
    • ንግግር
    • መግለጫ
  • ቪዲዮ
    • መዝናኛ
    • ሙዚቃ
    • ፖለቲካ
    • ሌሎች
  • ከመገናኛ ብዙኀን
    • ጋዜጦች
    • መጽሔቶች
    • ራዲዮ
  • ከካሜራው
    • ፎቶግራፍ
    • ፎቶ ሞንታዥ
    • ቨዲዮ

ማውጫ

  • ዋና ገጽ
  • ዜና
  • አስፈንጣሪዎች
  • አድራሻችን

Quick Links

News & Views

  • Abbay Media
  • Abugida
  • Cyber Ethiopia
  • ECADF
  • EMF
  • Ethiomedia
  • Ethiopian Review
  • Nazret
  • Quatero
  • More Links ...

Radio / TV

  • Addis Dimts
  • ESAT
  • DW (Germen)
  • ህብር (ላስ ቬጋስ)
  • VOE (Sweden)
  • VOA
  • Lucy (England)
  • More Links ...

አዲስ ግጥሞች

  • አባዩ አባይ
  • ገለባ አመድ (ያምሮት አወቀ)
  • ለብ ነው ለብ ነው
  • ንገሯት! - ለምለም ፀጋው

አዲስ መጣጥፎች

  • የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ
  • ዱላ መመከት ያቃተው አማራ
  • ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቃቸዋል
  • የ"ኢሕአዴግ ደጋፊዎች" መልካም እንቅስቃሴ
  • ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ አምጡ እንጂ!

በጉቦ ተጠርጥሮ የታሰረው የቴሌው ባለሥልጣን ከሀገር እንዳይወጣ ታግዶ በዋስ ተለቀቀ

Ethiopia Zare (ቅዳሜ ነኀሴ 10 ቀን 2000 ዓ.ም. August 16, 2008)፦ ከቻይናው የቴሌኮምዩኒኬሽን ኩባንያ በሕገወጥ መንገድ ኮሚሽን ለመቀበል ሞክሯል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የኢትዮጵያ ቴሌኮምዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ባለሥልጣን ረቡዕ ነኀሴ 7 ቀን 2000 ዓ.ም. ተረኛ በነበረው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 9ኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ በ10 ሺህ ብር ዋስ የተለቀቀና ከሀገር እንዳይወጣ እገዳ የተጣለበት መሆኑ ታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጥሩነሽ ዲባባ የኦሎምፒክ ክብረወሰን በመስበር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች

Tirunesh Dibaba, Beijing Olympic 2008
 

Ethiopia Zare (ዓርብ ነኀሴ 9 ቀን 2000 ዓ.ም. August 15, 2008)፦ በቤጂንጉ ኦሎምፒክ በተደረገው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የኦሎምፒክን ክብረወሰን በመስበር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የውርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

እስራኤል ፈላሻ ሙራዎችን መውሰድ አቆመች

Ethiopia Zare (ኀሙስ ነኀሴ 8 ቀን 2000 ዓ.ም. August 14, 2008)፦ እስራኤል ላለፉት 30 ዓመታት ከኢትዮጵያ ፈላሻዎችን ወደ ሀገሯ ማጓጓዝ እንዳቆመች ታወቀ። በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች የእስራኤል መንግሥት የወሰደውን እርምጃ ተቃውመዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለአለቃ አያሌው ታምሩ መታሰቢያ ድረ ገጽ ተከፈተ

Aleqa Ayalew TamiruEthiopia Zare (ኀሙስ ነኀሴ 8 ቀን 2000 ዓ.ም. August 14, 2008)፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሊቃውንት ጉባዔ ዋና ሰብሳቢ ለነበሩት ለአለቃ አያሌው ታምሩ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በማሰብና ሥራዎቻቸውን ለምዕመናን ለማቅረብ ሲባል በስማቸው ድረ ገጽ መከፈቱን ልጃቸው ወ/ሮ ጽዮን አያሌው ለኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ገለጸች።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

HR2003'ን በተመለከተ ያሉ ግራ መጋባቶች (ከአማኑኤል ዘሰላም)

የዲፕሎማሲውን እንቅስቃሴ በተመለከተ አስተያየት

ከአማኑኤል ዘሰላም ( This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ) ነኀሴ 7 ቀን 2000 ዓ.ም. (August 13, 2008)

በቅድሚያ HR2003'ን በተመለከተ ሃሳብ ከመወርወሬ በፊት በአጭሩ የአሜሪካንን የመንግሥት መዋቅር በአጭሩ ለማሳየት እሞክራለሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አንድነት ከምርጫ ቦርድ ምላሽ ተሰጠው

ቦርዱ የላከው ደብዳቤ ”ለአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ” በሚል ነው

Ethiopia Zare (ሰኞ ነኀሴ 5 ቀን 2000 ዓ.ም. August 11, 2008)፦ ”አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ”ን በምርጫ ቦርድ ለማስመዝገብና ሕጋዊ ፈቃድ ለማግኘት ለቦርዱ ማመልከቻ ያስገቡት የቀድሞው የቅንጅት አመራሮች ጥቂት ማስተካከያዎችን እንዲያሟሉ በድጋሚ ከምርጫ ቦርድ በደብዳቤ ተገለጸላቸው። ደብዳቤው የተፃፈው ”ለአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ” በሚል መሆኑን የኢትዮጵያ ዛሬ ምንጮች ገለጹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

"በኢትዮጵያ ረሃብ የለም" ጠ/ሚ/ር መለስ

PM Meles Zenawiየታይም መጽሔት ዘጋቢ በአዲስ አበባ ተገኝቶ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር ስለ ወቅታዊ የረሃብና እርዳታ ጉዳዮች ያደረገውን ቃለምልልስ ሙሉ ቃል በዛሬው ዕለት (እሁድ ነኀሴ 4 ቀን 2000 ዓ.ም. / August 10, 2008) የተነበበውና ሀገር ቤት የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ በአማርኛ ተርጉሞ እንደሚከተለው አቅርቦታል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ ከኦሎምፒክ ውድድር ውጭ ተደረገ

Ethiopia Zare (እሁድ ነኀሴ 4 ቀን 2000 ዓ.ም. August 10, 2008)፦ በቤጂንጉ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በቦክስ ውድድር በብቸኝነት ያሰለፈችው ቦክሰኛ ሞላ ጌታቸው አምባው በክብደት ምክንያት ከውድድሩ መታገዱን ዓለም አቀፉ የቦክስ ማኅበር አስታወቀ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ለወጪ ቁጠባ ኢትዮጵያውን አትሌቶች በቤጂንጉ መክፈቻ አልተሳተፉም

Beijing Olympics 2008ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉበትን የጊዜ ሠሌዳና ስለኦሎምፒኩ መረጃዎች ይዘናል

Ethiopia Zare (እሁድ ነኀሴ 4 ቀን 2000 ዓ.ም. August 10, 2008)፦ ዓርብ ነኀሴ 2 ቀን 2000 ዓ.ም. (በፈረንጆች 080808) በቻይና ቤጂንግ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ስነሥርዓት ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ያልተገኙ ሲሆን፣ የተገኙት አብዛኞቹ የኢህአዴግ ሰዎች መሆናቸውን ለመረዳት ችለናል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

በቡታጅራ በወረዳ ስያሜ በተነሳ ብጥብጥ አራት ሰዎች ቆሰሉ

Ethiopia Zare (እሁድ ነኀሴ 4 ቀን 2000 ዓ.ም. August 10, 2008)፦ በደቡብ ክልል በቡታጅራ ከተማ በጉራጌ ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች ስያሜ አሰጣጣጥ ጋር በተያያዘ በነዋሪዎችና በፖሊስ መካከል በተነሳ ግጭት አራት ሰው ሲቆስሉ፣ 12 ሰዎች መታሰራቸው ታስረዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

Page 144 of 171

  • Start
  • ወደ ቀዳሚው
  • 139
  • 140
  • 141
  • 142
  • 143
  • 144
  • 145
  • 146
  • 147
  • 148
  • ወደ ቀጣዩ
  • End
ENTC ህዝባዊ ስብሰባ እሁድ ሜይ 26 ቀን 2013 ስዊድን
ወረራ ዋሽንግቶን ዲሲ ሜይ 20 ቀን 2013

አዲስ የወጡ ...

  • አባዩ አባይ
  • "መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ" ፍኖተ ነፃነት ቁ. 75
  • ገለባ አመድ (ያምሮት አወቀ)
  • ለብ ነው ለብ ነው
  • ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 74
  • "አቤት!" ኃይሌ ሩትስ
  • ንገሯት! - ለምለም ፀጋው
  • ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 73 ከአዲስ አባባ
Gojo Little Africa

አዲስ ቪዲዮ

"አቤት!" ኃይሌ ሩትስ


ቀሪ ቪዲዮዎች ...

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

  • የኛ ነገር፡ የኔም ነገር፤ አንድ
  • ዱላ መመከት ያቃተው አማራ
  • ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቃቸዋል
  • የ"ኢሕአዴግ ደጋፊዎች" መልካም እንቅስቃሴ

በብዛት የተነበቡ

  • የጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ አባት አረፉ
  • ኢትዮጵያዊ ድረገጾች ማስፈንጠሪያ (Links)
  • የሔኖክ ገብሬ ሁለት አዲስ ዘፈኖች
  • ቴዲ አፍሮ የስድስት ዓመት እስራት ተፈረደበት
  • ድምፃዊት ማንአልሞሽ ዲቦ (ዓሣ በለው) አረፈች
  • የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ አስከሬን ከሀገር ውጭ ነው

EZ ©

© 2007 - 2013 ኢትዮጵያ ዛሬ፣ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። Copyright © 2007 - 2013 EthiopiaZare.com. All Rights Reserved.

Template by A4