Home የተለያዩ ...
የተለያዩ ...
መገናኛ ብዙኀንን አስመልክቶ ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 
Saturday, 27 September 2008 22:52

ኀሙስ መስከረም 15 ቀን 2001 ዓ.ም. አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የመንግሥት፣ የግል እና የውጭ የመገናኛ ብዙኀን ጋዜጠኞችን ጠርቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ከሁሉም የመገናኛ ብዙኀን ጋር ተቀራርቦ እንደሚሠራለና ለሁሉም በሩ ክፍት መሆኑን ገልጿል። ከዚህም በተጨማሪ ፓርቲው የአጭርና የረጅም ጊዜ የሥራ ዕቅዶችን አውጥቶ ለመንቀሳቀስ አስፈላጊውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገልጿል። የፓርቲው ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚከተለው ይገኛል።

Read more...
 
በስደት ሱዳን የሚኖሩ ወገኖቻችን ከፍተኛ ግፍ እየተፈፀመባቸው ነው (ኢ.ድ.ጉ.ኮ.) Print E-mail
User Rating: / 21
PoorBest 
Tuesday, 23 September 2008 21:29

ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. (September 21, 2008)

መግለጫውን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 
አቶ ገብሩ አስራት በዋሽንግተን ያደረጉት ንግግር Print E-mail
User Rating: / 17
PoorBest 
Tuesday, 23 September 2008 20:40

የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ገብሩ አስራት መስከረም ፲ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. (September 20, 2008) በዋሽንግተን ዲ.ሲ. ፓርቲው ከህዝብ ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ያደረጉትን ንግግር በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ