|
Sunday, 08 June 2008 23:51 |
|
"ኢህአዴግ ከዚህ በኋላ አምስት ዓመት ከቆየ በእሱ ጥንካሬ ሳይሆን በእኛ ድክመት ነው" ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. June 8, 2008)፦ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና ዶ/ር አድማሱ ገበየሁ በዛሬው ዕለት በሎንዶን ከህዝብ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ከተሰብሳቢው ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሾች ሰጥተዋል። በዚህ ህዝባዊ ውይይት ላይ ከህዝብ የቀረቡትን ጥያቄዎችና የተሰጡትን ምላሾች በድምፅ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።
ክፍል ፪፦ ለድምፅ ጥራቱ ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን። (በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ማድመጥ ካልቻሉ፤ ማጫወቻ ቁልፉን (play button) ይጫኑ!) |