Thank you! for visiting Ethiopia Zare. If you can't read, you can download the font free - right now! Click Geez Unicode.
Contact Us; E-mail:- ethiopiazare@gmail.com
News & Views
Radio / TV
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ቀን 2001 ዓ.ም. April 25, 2009)፦ በውጭ ሀገር ከሚገኙት የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾች ውስጥ በርካታ አንባቢዎች ያሉት የኢትዮጵያ ሚዲያ መድረክ (EMF) የተሰኘው ድረ ገጽ በዛሬው ዕለት ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት መታገዱን የድረ ገጹ አዘጋጅ አቶ ክንፉ አሰፋ ለኢትዮጵያ ዛሬ ገለጹ። ለአንባቢዎቻቸውም የተከሰተውን ጊዜያዊ ችግር እስከሚስተካክሉ በትዕግስት እንዲጠባበቁ በአክብሮት ጠይቀዋል። (ድረ ገጹ ይህ ዘገባ ከተነበበ ከግማሽ ሰዓት በኋላ መሥራት ጀምሯል)
"አላምጂኛ" የሔኖክ ገብሬ አዲስ ቪዲዮ
ቀሪ ቪዲዮዎች ...