Home ቪዲዮ ሙዚቃ "ምንድነው ምስጢሩ?" ሔኖክ ገብሬ
"ምንድነው ምስጢሩ?" ሔኖክ ገብሬ Print E-mail
User Rating: / 37
PoorBest 
ቪዲዮ
Friday, 08 August 2008 06:56

"ምንድነው ምስጢሩ?" - ሔኖክ ገብሬ

ወጣት ሔኖክ ገብሬ በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅና ረሃብ አስመልክቶ የዘፈነው። ከኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ጋር በመተባባር የተዘጋጀ። ዜማ ሔኖክ ገብሬ፣ ግጥም ወለላዬ ከስዊድን። ነኀሴ 1 ቀን 2000 ዓ.ም. የተለቀቀ።

 

ተያያዥ

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ