ፖለቲካ

ፌዝ-ራሊዝም - በታማኝ በየነ (ክፍል-2)

(ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

ፌዝ-ራሊዝም - በታማኝ በየነ (ክፍል-1)

(ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

ኢትዮጵያዊነት በዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ

ወለላዬ ከስዊድን

ትህትናው እና ሰው አክብሮቱ ምንግዜም የማይለወጠው የከረንት አፌርሱ ያልፋል ቀኑ አንድ ቀን ምሽት ስልክ ደወለልኝ።

“ሀሎ ያልፋል ...”

“ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ በከረንት አፌርስ ቃለ መጠይቅ ስለሚደረግለት እንዳያመልጥህ ነው!” ሠላምታም አላስፈለገውም ቸኩሏል።

“አመሰግናለሁ! ያልፋል”

ቃለ መጠይቁ አላመለጠኝም! በሰዓቱ ነበር የደረስኩት። ለብዙ ዓመት የማውቀው የሙያዬ ምስክር ድምፅ ተቀበለኝ። ተያይዞ ዶ/ር ፍቅሬ ለረጅም ሰዓታት የሰጠውን ቃለ መጠይቅ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ተከታተልኩ። ታሪኬን እንዳውቅ፣ ኢትዮጵያዊነት መኩሪያ እንደሆነ እንድረዳ፣ ውስጤ የደረቀው እኔነቴ እንዲለመልም አደረገኝ። በኋላ ያልፋል ቀኑ እንዲህ አድርጎ አቀረበው አዳምጡት! ተመልከቱት!

ሕፃን አቢጌል ስለኦባማና ሮምኒ

ከምርጫው በፊት

ከምርጫው በኋላ

Template by A4