ቪዲዮ - Video
ቪዲዮ
ብጹዕ አቡነ መቆርዮስ ለወጣት የኔሰው ገብሬ ዓለም አቀፍ የፀሎት ጥሪ አስተላለፉ
ብጹዕ አቡነ መቆርዮስ በካናዳ ባደረጉት ቃለምልልስ ለመምህር የኔሰው ገብሬ ዓለም አቀፍ የፀሎት ጥሪ አስተላልፈዋል። ሙሉውን ቃለምልልስ በሁለት የቪዲዮ ክፍሎች የቀረበ ሲሆን፤ ሁለቱን ክፍሎች ከዚህ በታች ያገኙዋቸዋል። ለማየትና ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፎቹን ይጫኑ!
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት
Subcategories
-
መዝናኛ
(ቪዲዮዎቹን ለማየት ከፈለጉ ከታች "Article Title" ከሚለው ስር በተራ ቁጥር ከተደረደሩት ርዕሶች አንዱን ይጫኑ።)
በዚህ አምድ ስር አዝናኝ፣ አስተማሪ፣ ቁም ነገር አዘል አስቂኝ፣ ... የሆኑ አጫጭር የቪዲዮ ፊልሞች ይስተናገዱበታል፡፤ እርስዎም ያለዎትን ወይንም ሌሎች ድረ ገጾችና ተመሳሳይ የመገናኛ ብዙኃኖች ጋር ያዩአቸውንና ሌሎቻችንም ብናያቸው ሊያዝናኑንና ሊያስተምሩን ይችላሉ የሚሏቸውን ድረ-ገጻችን ላይ ባለው የቀጥታ ኢ-ሜይል መላኪያችን እዚህ በመጫን ይላኩልን። ወይንም በ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ያገኙናል።
-
ሙዚቃ
በዚህ አምድ ስር የሙዚቃ ቪዲዮዎች ይስተናገዱበታል። እርስዎም ያለዎትን ወይንም ሌሎች ድረ ገጾችና ተመሳሳይ የመገናኛ ብዙኃኖች ጋር ያዩአቸውንና ሌሎቻችንም ብናያቸው ሊያዝናኑንና ሊያስተምሩን ይችላሉ የሚሏቸውን ድረ-ገጻችን ላይ ባለው የቀጥታ ኢ-ሜይል መላኪያችን እዚህ በመጫን ይላኩልን። ወይንም በ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ያገኙናል።
- ፖለቲካ
- ሌሎች

