«እኛም እንዳንሰቅለው?! ...» (ወለላዬ ከስዊድን)

«እኛም እንዳንሰቅለው?! ...» (ወለላዬ ከስዊድን)
(ወለላዬ ከስዊድን)
እንደምን? ይመጣል!
ከናዝሬት ላይ ነብይ፣
ልክ እንደተባለው
ከወያኔም ዓብይ፣
ተገኝቶ ከመጣ -
ጌታ ከመረጠው፣
ፈራሁኝ እንደሱ
እኛም እንዳንሰቅለው?! ...
ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)