ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ቪዲዮ)
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ”የሣምንቱ እንግዳ” በተሰኘው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን (ኢሳት) ዝግጅት ላይ የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ከሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር ከ80 ደቂቃ በላይ የፈጀ ቃለ-ምልልስ አድርጓል። ይህ ቃለ-ምልልስ ክፍል አንድ ሲሆን፣ በምርጫ 97፣ በሽምግልና፣ ... በጠቅላላው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ያጠነጥናል። ለመመልከትና ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!