የዘንድሮው ምርጫና ሂደቱ ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ምን አስተዋፅዖ ያበረክት ይኾን?
(ቪኦኤ) በኬንተኪ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና የመገናኛ ብዙኃን ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ እና የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር፣ አሁን በዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ውስጥ የሚሠራው መስፍን ነጋሽ አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል። ጽዮን ግርማ አወያይታቸዋለች።
(ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)