ዶ/ር ብሩክ ኃይሉ ስለዚምባቡዌ የፖለቲካ ቀውስ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ቆይታ
በኢትዮጵያና በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝ የሆነው ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ብሩክ ኃይሉ በሻህ የዚምባቡዌን የፖለቲካ ቀውስ አስመልክቶ ከቢቢሲ ቴሌቭዥን ጋር ሁለት ቃለምልልሶችን አድርጎ ነበር።
ዶ/ር ብሩክ በጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ - በኤሊኦት ስኩል ኦፍ ኢንተርናሽናል አፌርስ ያስተምራል። ቃለምልልሶቹ የተካሄዱት ሰኔ 17 እና ሰኔ 20 ቀን 2000 ዓ.ም. (June 24th እና June 27th 2008) ነው። (ቃለምልልሶቹን ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ)
ክፍል ፩
ክፍል ፪