ፕሮፌሠር አለማየሁ ገብረማርያም ከአዲስ ድምፅ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

ፕሮፌሠር አለማየሁ ገብረማርያም
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (አለ ማርያም) ከጋዜጠኛ አበበ በለው ጋር በአዲስ ድምፅ ራዲዮ ቃለምልልስ አድርገዋል። ቃለምልልሱ ያተኮረው፣ የህወሓት/ኢሕአዴግ መንግሥት ባለሥልጣናት አሜሪካን አገር ለሚገኝ ሎቢስት ወደ ሁለት ሚሊዮን ዶላር በመክፈሉ ዙሪያ ላይ ሲሆን፤ በተለይም በአሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ምን ማድረግ እንደሚጠበቅ ያብራራሉ።
ቃለምልልሱን ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!