“ተልዕኮዬ ኢትዮጵያዊነትን ማስቀደም ነው” ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ለSBS ራዲዮ

አስውትራሊያ የሚገኘው የኤስ.ቢ.ኤስ ራዲዮ ከፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። በዚህ ቃለምልልስ ላይ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በቅርቡ ለተደራሲያን ስላቀረቡት መጽሐፋቸው “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” ጭብጥና ተልዕኮ ይናገራሉ።
ቃለምልልሱን ለማድመጥ የማጫውቻ ቁልፉን ይጫኑ!