በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ሪፖርት ላይ የተደረገ ውይይት
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2008 (ማርች 10፣ 2016 እ.ኤ.አ.) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ6 ወራት የአፈፃም ሪፖርት ሲያቀርቡ፤ በኦሮሚያ ክልል እና በሌሎችም ክልሎች ለተፈጠሩት ችግሮች ፓርቲዬ ኃላፊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2008 (ማርች 10፣ 2016 እ.ኤ.አ.) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ6 ወራት የአፈፃም ሪፖርት ሲያቀርቡ፤ በኦሮሚያ ክልል እና በሌሎችም ክልሎች ለተፈጠሩት ችግሮች ፓርቲዬ ኃላፊ ነው ሲሉ ተደምጠዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
አትሌት ከላሊ ንጉሴ አብርሃ
ከላሊ ንጉሴ ይባላል፡፡ የረዥም ርቀት እና ማራቶን ሯጭ ሲሆን አሁን የሚገኘው በስደት ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በነበረበት ወቅት ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ያሳለፈውን የህይወት ተሞክሮ በማስመልከት ከኢትዮጵያ ዛሬ (ኢዛ) ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፤ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
(ቪኦኤ) በኬንተኪ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና የመገናኛ ብዙኃን ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ እና የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር፣ አሁን በዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ውስጥ የሚሠራው መስፍን ነጋሽ አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል። ጽዮን ግርማ አወያይታቸዋለች።
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
"የማምነው ነገር፣ የሀገሪቷ ችግር ሲፈታ፤ እስክንድርም አብሮ እንደሚፈታ ነው"›
"የስደት ህይወት ሁሉንም ነገር ከዜሮ ያስጀምርሃል"
"የእስክንድር ፅናት እና ብርታት ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ አድርጌ እመለከተዋለሁ"
"በሀገራችን ጉዳይ ላይ ለመሳተፍ የግድ ፖለቲከኛ መሆን አይጠበቅብንም" ሰርካለም ፋሲል (ጋዜጠኛ)
በአንባቢያን ዘንድ ታዋቂ የነበሩት "አስኳል"፣ "ሚኒሊክ"ና "ሳተናው" ጋዜጦች አንዷ አሳታሚ ነበረች። የ97 ምርጫን ተከትሎ በተፈጠረ ግርግር ለእስር ከተዳረጉት ጋዜጠኞች እና አሳታሚዎች መካከልም አንዷ ነች - ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል። በሀገራችን የግል ፕሬስን በመጀመር ፈር ቀዳጅ የሆነው የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ልጃቸው ናፍቆትን የወለደችው በቃሊቲ እስር ቤት መሆኑ ይታወቃል።
የአንባብያን ድምፅ: 3 / 5
ዳዊት ከበደ ወየሳ - አትላንታ
ምሽት ላይ ከአንዳርጋቸው ጽጌ ታናሽ እህት ጋር ቀጠሮ ነበረን። ወሬያችንን በስልክ ላለማባከን ስንል በአካል ተገናኝተን ለመጨዋወት ነው የተቃጠርነው። ከእስከዳር ጋር የሚኖረኝ ቀጠሮ የአሁኑን የአንዳርጋቸው ጽጌን ጉዳይ ለመነጋገር ቢሆንም፤ ሳልወድ በሃሳብ ወደኋላ እንድመለስ መገደዴ አልቀረም። በምርጫ 97 ወቅት (ከዘጠኝ አመታት በፊት) አንዳርጋቸው ጽጌ በየእለቱ ወደ ቅንጅት ቢሮ በማምራት የማደራጀት እና የቅስቀሳ ስራዎችን ያከናውን ነበር። የሰኔ የመጀመሪያ ሳምንት ግን ወጣቶች መንገድ ላይ የሚረሸኑበት፤ የቅንጅት ደጋፊዎች የተባሉ ሰዎች በገፍ እየታፈኑ ወህኒ ያሚጋዙበት ወቅት ሆነ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
በዓለም ዙሪያ ተበታትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከነ ጋንዲ ምን ይማራሉ? የሳውዲ ዐረቢያ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ እያደረሱ ያሉት ግፍና መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? በሌሎችስ ላይ እንዳይደርስ እንዴት መከላከል ይቻላል? - 'ነውጥ አልባ ትግል’ ለእነዚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች ምላሽ አለው። ጋዜጠኛ ኤልያስ ወንድሙ ስለዚሁ አዲስ ዶክመንታሪ ፊልም ይናገራል። አስተናጋጁ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ነው።
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
“ኢሕአዴግ ሃገሪቱን ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳይከታት እሠጋለሁ” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር ናቸው፡፡ ላለፉት 30 ዓመታት በአሜሪካ ኖረዋል፡፡ የየትኛውም ፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆኑና ሆነውም የማያውቁት ዶ/ር ዳኛቸው በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ግን ምሁራዊ አስተያታቸውን በየጊዜው ይሰጣሉ፡፡ ከዶ/ር ዳኛቸው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሎሚ አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ያደረገው ቆይታ ይህንን ይመስላል፡-
የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5
የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከስደት ለምን ተመለሰ?
"እኔ ወደ ሀገሬ ለመምጣት ከማንም ጋር አልተደራደርኩም" ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ
የአውራምባ ታይምሱ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወደ ሀገር ቤት መመለሱን ኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ መዘገቧ አይዘነጋም። ዳዊት ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ በሀገር ውስጥ የሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ በ8ኛ ዓመት ቁጥር 425 የረቡዕ ጥቅምት 20/2006 ዓ.ም. ዕትሙ ከዳዊት ጋር ያደረገውን ቆይታ እንደወረደ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ቃለምልልሱን ያደረገው ጋዜጠኛ ዘሪሁን ሙሉጌታ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5
"ህወሓት መለስ ከነበረበት በጣም የጠነከረ ድርጅት ይሆናል" አቶ ስብሃት ነጋ
Ethiopia Zare (እሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ዓ.ም. Nov. 20, 2013)፦ ሰሞኑን በአሜሪካ ለሚገኙት የህወሓት መስራችና የቀድሞ ሊቀመንበር ለአቶ ስብሃት ነጋ የዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ደረጀ ደስታ እስከዛሬ ተጠይቀው የማያውቋቸውን ጥያቄዎች አቅርቦላቸዋል። ቃለምልልሱን ጋዜጣው ላይ በቅርብ ይዞት የሚወጣ ሲሆን፣ ይኸንኑ ቃለምልልስ ለኢትዮጵያ ዛሬ በድምፅ ልኮልናል። ከተጠየቋቸው ጥያቄዎ ውስጥ ከህወሓት ማዕከላዊ አባልነት እንዴት ወደ ተራ አባልነት እንደተሻገሩ፣ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር ያላቸውን ጠብ፣ ከአቶ መለስ ጋር የነበራቸውን አለመግባባት፣ የአቶ መለስ ደካማ ጎን፣ ሙስኝነትን፣ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ላይ ያላቸውን ውግዘት፣ ስለፕሬሱ፣ ... ይገኙበታል። (ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)