ኢትዮጵያ የገነነችበት የኖቤል ሽልማት ሥነሥርዓት ሙሉ ፊልም

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሌክቸር ሲሠጡ፣ ኅዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም. (December 11, 2019)፣ ኦስሎ ከተማ፣ ኖርዌይ
ኢትዮጵያ በገነነችበት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የ2019 (እ.ኤ.አ) የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማታቸውን የተቀበሉበት ኅዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ሲሆን፣ በኖርዌይ ርዕሰ ከተማ ኦስሎ የተደረገውን የሽልማት አሠጣጥ ሥነሥርዓት ሙሉ ፊልም እነኾ!