Ethiopian election 2007 report by Aljazeera

Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. May 24, 2015)፡- ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው ምርጫ ገዥው ፓርቲ ምርጫውን ያሸንፋል ተብሎ ይጠበቃል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል። አልጀዚራ በዚሁ ዘገባው ተቃዋሚዎች በገዥው ፓርቲ እንደሚዋከቡ፣ የምርጫ ቅስቀሳ እንዳያደርጉ መታገዳቸውንና የፓርቲ አባላቶቻቸው እንደታሰሩባቸው አትቷል።

የአልጀዚራን ሙሉ ዘገባ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ