"ደማችን አንድ ነው!" ሻምበል በላይነህና ሃኒሻ ሰለሞን

Shambel Belayneh & Haish Solomon

"ደማችን አንድ ነው!" በሻምበል በላይነህና ሃኒሽ ሰለሞን የተዘፈነ ወቅታዊና በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ዘፈን ሲሆን፣ ለኢትዮጵያ አንድነት መሰረት የሆኑትን የኦሮሞና የአማራን ጀግኖች የሚያወድስ ዘፈን ነው። ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች አገር መሆንዋንና ለአንድነትዋ ሁሉም ብሔሮች ዋጋ ስለመክፈላቸው ይህ ሙዚቃ ይሰብካል። የኦሮሞና የአማራ ጀግኖች በዚህ ሙዚቃ ይወደሱበታል። 

ሙሉውን አስነብበኝ ...

"አባ ዳማ" ወንዲ ማክ

Wendi Mak

በኦሮምኛና በአማርኛ ቋነቋዎች የተዘፈነው "አባ ዳማ" የሚለው የወንዲ ማክ ዘፈን፤ በተለይም የኢትዮጵያና ባህልና ወግ ለማጉላት ከመሞከሩም በላይ፤ የሁለቱን ብሔሮች ስረ መሰረታዊ ቁርኝትና አንድነት ያመላክታል። ሁለቱ ብሔሮች የአገሪቱ የድልድይ ቋሚ መሰረቶች ስለመሆናቸው ወዝ ባለው የፍቅር ዜማና ግጥም ወንዲ ማክ በዚህ ዘፈኑ ስለኢትዮጵያዊነት ይሰብካል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!