ጌታቸው አበራ (መጋቢት ፮ ቀን ፪ ሺህ ፪ ዓ.ም./ማርች 2010)

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በእሁድ ዕለት ዜናው፣ የእውቁን የሙዚቃ ደራሲና ቀማሪ፣ የኮ/ል ሣህሌ ደጋጎን ዜና እረፍት ሲያሰማን፣ አዘንኩኝ። በትዝታ ወደኋላ በመመለስም የልጅነት ጊዜዬን ማሰላሰል ያዝኩኝ። የሙዚቃ በረከት እየመገቡ ላሳደጉን ለኒያ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ያለኝን ከበሬታ ለመግለጽም ይህቺን አጭር ማስታወሻ ለማስተላለፍ ወደድኩ።

 

ያደግሁት አዲስ አበባ ከጃንሜዳ እስከ ፈረንሣይ ለጋሲዮን ባለው ሰፈር በመሆኑ፣ የክብር ዘበኛ ሙዚቃ ባንድ፣ በየክብረ በዓላቱ በተለይም ስድስት ኪሎና አራት ኪሎ የሚገኙትን መታሰቢያ ሐውልቶች እየዞረ፣ ጣዕም ያላቸውን የማርሽ ሙዚቃዎች ሲያሰማ፣ ልጆች ሆነን ከኋላ ኋላ እየተከተልን ነፍሳችንን እናስደስት ነበር። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!