የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5










“ጎሰኝነትን ተዋጉ፤ ለሰብዓዊነት ቁሙ!” ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ

ውድ የኢትዮጵያችን ልጆች አገራቸውን፣ ህዝባችውንና መላውን አፍሪካን በመወከል ላለፉት ሃምሳ ስድስት ዓመታት በኦሊምፒክ አደባባይ ያስመዘገቡት ወርቃማ ገድል የውርደታችን ማገገሚያና የበጎ መልካችን ማሳያ በመሆኑ ከቶውንም ከልባችን ሊሰረዝ የሚችል አይሆንም። በተለይም በአምባገነኖች በትር ተገፍተው አገራቸውን በመልቀቅ በስደት ለሚኖሩ የኢትዮጵያ ልጆች የኦሊምፒክ ተዋናይ ስፖርተኞቻችን የሃፍረታቸው ሁሉ ማርከሻና ኩራታቸው ሆነው ኖረዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማሕበር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
ጁላይ 21 / 2012
የአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች አመራር ባደረገው ልዮ እና አስቸኳይ ስብሰባ በሃገራችን ኢትዮጵያ ያንዣበበውን ፈርጀ ብዙ አደጋዎች ተገንዝቦ፤ የመፍትሄ መንገዶችን በስፋት መርምሯል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5





ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ
ሐምሌ 6 ቀን 2004 ዓ.ም. በሁላችንም ዘንድ ይጠበቅ የነበረው በእነ አንዱዓለም አራጌ ፋይል ክስ የተመሰረተባቸው ወንድሞቻችን ላይ ከ13 ዓመት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል። አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ቀደም ሲል በሰጠው መግለጫ ግልፅ እንዳደረገው አብዩ ጉዳይ በፍርድ ቤት የሚሰጠው የቅጣት ውሳኔ ክብደትና ቅለት ሳይሆን ጥፋተኛ መባልና ያለመባላቸው ላይ እንደነበር ማስታወስ ተገቢ ነው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...