በቆሼው አደጋ መትረፍ የሚችሉ ወገኖች እርዳታ ሳያገኙ መቅረታቸው ተገለጠ

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ (ቪኦኤ) በመጋቢት ፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (Mar. 16, 2017) በጋቢና ፕሮግራሙ በቆሼ ሠፈር በደረሰው አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ወገኖችን አነጋግሯል። መትረፍ የሚችሉ ወገኖች እርዳታ ሳያገኙ መቅረታቸውን የተናገሩም አሉ። ዝግጅቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዙሪያም ዘገባ አቅርቧል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...