ነገረ ኢትዮጵያ (የሰማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ)

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 5, Negere Ethiopia issue 5ነገረ ኢትዮጵያ የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን በመሆን በየሳምንቱ ለንባብ የሚያቀርብ ጋዜጣ ነው። (ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 • መዝሙረ ኢህአዴግ! (በላይ ማናዬ)
 • የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት በተደረገላቸው ግብዣ ወደ አሜሪካ ያመራሉ፡፡ በጉዞው ዓላማና በተለያዩ የአገራችን ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
 • ኢትዮጵያና የዩክሬኑ ግጥምጥሞሽ
 • ባለ ቀለሙን አብዮት ማን ይመራዋል? (በጌታቸው ሺፈራው)
 • አዲስ ጠብመንጃ በምንሽር፤ አገዳደሉ ሆድ የሚያሽር፡፡ (በዝክረ ታሪክ አምድ፡- አቶ ታዲዎስ ታንቱ)
 • “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ” (ግርማ ሞገስ)
 • ኑሮ ሆነብን እሮሮ (ጋሻው መርሻ)
 • የኢትዮጵያ ፖለቲካና የሴቶች ተሳትፎ (ኤልሳቤት ወሰኔ)
 • ሰላማዊ ትግሉ መሪዎቹን ይሻል (ታምራት ታረቀኝ)
 • ኢትዮጵያዊነት ለእኔ! (አፈወርቅ በደዊ)
 • እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ ፕሮግራሞች የሚተዋወቁበት ገጽ አለልዎት

 መልካም ንባብ!

በአዲስ አበባ የነፃነት ጥያቄዎች ሲስተጋቡ ዋሉ (ፍኖተ ነፃነት ቁ. 78)

 • "ድርጅታዊ ቁመናችን ህዝቡን ለማነቃነቅና ወደ ትግል ለማስገባት የሚችል እንደሆነ እናምናለን" የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ዞን ሰብሳቢ አቶ ትዕግስቱ አወሉ
 • የወረዳ አመራሩ በብአዴን አባላት ቤቴ ተቃጠለብኝ አሉ
 • "እናትና አባቴ የሁለት ልጆቻቸው ሀዘን ሰብሯቸው በቅርቡ በሞት ተለይተውናል" ወጣት እዮብ ከበደ የሰኔ አንድ ተማዕታት ማህበር ሰብሳቢ
 • የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች ሁመራን አመሷት
 • በአዲስ አበባ የነፃነት ጥያቄዎች ሲስተጋቡ ዋሉ
 • የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በዝዋይ የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ጎበኙ
 • የሰኔ አንድ ሰማዕታት ደም የሚመለሰው በተጠናከረ ትግል ነው

የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 78 ሙሉውን ዕትም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! 

አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር ነው (ፍኖተ ነፃነት ቁ. 77)

 • አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑ ታወቀ
 • ደርግን በደርግ የተካው ግንቦት 20
 • ወደ ዘዋይ የተወሰዱት የፖለቲካ እስረኞች አያያዝ አስጊ እንደሆነ ተጠቆመ
 • የአንድ ማህበር ሁለት ድምጾች
 • ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል
 • የአፍሪካ ህብረት የአምባገነኖች መሰባሰቢያ መሆኑ ይብቃ
 • ጸረ ሙስና የዝቋላ ብረታ ብረት ፋብሪካን አስተዳደር በምክር ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል
 • በሲዳማ ዞን ሙሰኞችን ለማጋለጥ የተጠራው ስብሰባ ተቀለበሰ
 • የኢክስቴንሽን ባለሙያዎች ፖለቲካዊ ስራ እንዲሰሩ ታዘዙ

የፍኖት ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 77 ሙሉውን ዕትም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! 

"መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ" ፍኖተ ነፃነት ቁ. 75

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒዲኤፍ አስነብበኝ!)

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በሁለተኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጥር 74 ሚያዝያ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ዕትሟ ካስነበበቻቸው፤

 • "በሕጋዊና ሠላማዊ የትግል ስልት የተለያዩ አስገዳጅ ተግባራትን ለመፈፀም ተዘጋጅተናል" አቶ ሙላት ጣሰው የአንድነት ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ
 • መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ
 • የመድረክ ውህደትም ሆነ መፍረስ የአንድነት ቀዳሚ አጀንዳ አይደለም - አቶ ተክሌ በቀለ
 • የፕሬስ ነፃነት ቀን በሐራምቤ ተከበረ
 • መንግሥት በሕገወጥ እስር ቤቶች ዜጎችን ያሰቃየ ነው
 • በቡሌ ሆራ የሚገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ

 

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 74

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በሁለተኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጥር 74 ዕትሟ ካስነበበቻቸው፤

 • "የሲዳማ ህዝብ በልዩ ጦር ኃይል እንዳይጨፈጨፍ ብለን ከምርጫ ወጥተናል" ዶ/ር አየለ ሊቶ (የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ)
 • አንድነት ፓርቲ መድረክ በአስቸኳይ ውህድ ፓርቲ እንዲሆን ጠየቀ
 • የሠራተኛ ማኅበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ
 • አንድነት በአማራ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ማፈናቀል አስመልክቶ ህዝባዊ ተቃውሞ ሊጠራ ነው
 • ብሔራዊ ጭቆናን ለማስወገድ በፓርቲዎች ምን መደረግ አለበት? - አቶ ሙላት ጣሰው
 • መንግሥት በዘመቻ የምርጫ ካርድ እየተነጠቀ ነው

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 73 ከአዲስ አባባ

(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!)

 • "በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል" አቶ አስራት ጣሴ
 • የህክምና ባለሞያዎች ድራማ እየተመለከቱ የታካሚዋ ህይወት ጠፋ
 • በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ ሲ.አ.ን ምርጫ ቦርድን ለ3 አመት ህፃን የምርጫ ካርድ መስጠቱን በማስረጃ አጋለጠ
 • የሰንደቅ ጋዜጣ ገጽ ሶስት፣ የአዲስ ዘመን ገጽ ሶስት መንትያ
 • ኢህአዴግ የአንድ ለ አምስት ጠርናፊዎቹን እየገመገመ ነው
 • በምርጫ ስም የሚደረገው ማወናበድ ይቁም!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!