(ክፍል ፪) ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር ያደረገችው ቃለምልልስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Journalist Meaza Birru and PM Dr. Abiy Ahmed

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በሸገር ኤፍ.ኤም. በጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ሁለተኛው ክፍል ቃለምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል። በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ በሥልጣን ላይ ያለ ጠቅላይ ሚንስትር ለግል ሚድያ ሰፊ ቃለምልልስ ሰጥቶ አያውቅም። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመጀመርያ ጊዜ ሰፊ ቃለምልልስ ለመሥጠት በቅተዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር ያደረገችው ቃለምልልስ (ክፍል ፩)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Journalist Meaza Birru and PM Dr. Abiy Ahmed

በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ በሥልጣን ላይ ያለ ጠቅላይ ሚንስትር ለግል ሚድያ ሰፊ ቃለምልልስ ሰጥቶ አያውቅም። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመጀመርያ ጊዜ ሰፊ ቃለምልልስ ለመሥጠት በቅተዋል፤ ቃለመጥይቁን ያደረገችው ደግሞ በሸገር ኤፍ.ኤም. በጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ላይ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ነች።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የመኢአድ ፕሬዝዳት ማሙሸት አማረ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
Mamushet Amare

ከእስር የተፈቱት የመኢአድ (የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት) ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ፤ ስለአስከፊው የእስር ቤት ቆይታቸው፣ ስለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከህብር ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የፌዴራል ሥርዓት ሙከራና የኦሕዴድ/ብአዴን የለውጥ አጋጣሚ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
ዶ/ር ጸጋዬ አራርሶ በፎረም ፷፭

ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ወቅታዊ ሁኔታዎች አስመልክቶ በጻፋቸው ተከታታይ ጽሑፎቹ የሕብረብሔራዊ ፌዴራል ሥርዓቱ ወደ ዴሞክራሲያዊነት እንዴት መሻገርና መዳበር እንደሚችል ተንትኗል። በሌላ ጽሑፉ በኦሕዴድና ብአዴን የተንጸባረቀውን ገጽታዊ ለውጥ እንዴት ወደ ጥልቅ ለውጥ /transformation/ ማምራት እንደሚቻልም አመላክቷል። ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ጋር የፎረም ፷፭ቱ ያዬህ አበበ አገራችን ያለችበትን ፓለቲካዊ ሁኔታ በሰፊው ተወያይተዋል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ዘመቻ #MeToo ወይንም #እኔንምገጥሞኛል

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
ሶልያና ሽመልና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም

የ#እኔንምገጥሞኛል ዘመቻንና እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚገጥማቸውንና የሚያልፉበትን ጾታዊ ትንኮሳ፣ ጥቃትና ወከባ ላይ ሐሳባቸውን በፎረም ፷፭ ”ሙጠኖ” (Muxannoo) በተሰኘው ዝግጅት ላይ ያጋሩት ሶልያና ሽመልስ ከዩናይትድ ስቴትስ እና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም ከስዊድን ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሔ (ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ)

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
EPRDF leaders.

በቅርቡ ኔዘርላንድ በሚገኘው ዘሄግ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት በደርግ የአገዛዝ ወቅት በጎጃም ክፍለ አገር 75 ወጣት እስረኞችን በመግደል፣ 9 እስረኞችን በማሰቃየት፣ 240 እስረኞች ላይ ከባድ ግፍ በመፈጸም፣ ... የሚሉ ክሶች የመቶ አለቃ እሸቱ ዓለሙ መከሰሱ ይታወሳል። በዚህ ጉዳይና ለኀይል እርምጃዎች መዘዝ በምን መልኩ ፍትሐዊ መፍትሔ ማበጀት ይቻላል በሚል መሰረታዊ ጉዳይ ላይ የፎረም ፷፭ቱ ያየህ አበበ ፕ/ር ብርሃኑ መንግሥቱንና ዶ/ር አባድር ኢብራሂምን አነጋግሯል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አቶ ልደቱ አያሌው ከጆሲ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ (ክፍል ፪)

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
አቶ ልደቱ አያሌው

(ክፍል ሁለት) ለመጀመሪያ ጊዜ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ፣ በጆሲ ቴሌቭዥን (JTV) በሚተላለፈው ”ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው” በተሰኘው ዝግጅቱ ላይ ከፖለቲከኛ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። በእንግድነት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የሕወሓት የበላይነት አለን?

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እና አቶ አሉላ ሰለሞን

በማኅበራዊ ሚድያ በተደጋጋሚ ከሚነሱት ጉዳዮች አንዱ በኢትዮጵያ የሕወሓት የበላይነት የለም ወይም አለ የሚለው ጉዳይ ነው። በዚህ ጉዳይ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በማኅበራዊ ሚዲያ ሃሳባቸውን የገለፁ ሁለት ወገኖች በፎረም 65 ተጋብዘው ነበር። እንግዶቹ ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ ከኔዘርላንድ እና የሚድያና ሲቪክ ማኅበራት ተመራማሪው አቶ አሉላ ሰለሞን ከዩናይትድ ስቴትስ ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አቶ ልደቱ አያሌው ከጆሲ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ (ክፍል ፩)

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive
አቶ ልደቱ አያሌው

ለመጀመሪያ ጊዜ አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ፣ በጆሲ ቴሌቭዥን (JTV) በሚተላለፈው ”ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው” በተሰኘው ዝግጅቱ ላይ ከፖለቲከኛ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል። በእንግድነት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ከአቶ አሉላ ሰለሞን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለምልልስ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
አቶ አሉላ ሰለሞን

የፎረም ፷፭ቱ ያየህ አበበ የሚዲያና ሲቪክ ማኅበራት ተመራማሪና የሕወሓት ደጋፊ ከሆኑት ከአቶ አሉላ ሰለሞን ጋር ውይይት አድርጓል። አቶ አሉላ የውይይቱ ርዕሰ ጉዳዮች የእንቦጭና ዘመቻ "ጣና ኬኛ"፣ ግጭቶችና ተቃውሞዎች፣ "ኢሕአዴግ ላልቷል"?፣ የሚዲያዎች ሚና እንዲሁም "የትግራይ የበላይነት" አለን? ነበሩ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!