ኢትዮጵያ የገነነችበት የኖቤል ሽልማት ሥነሥርዓት ሙሉ ፊልም

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active
Nobel Laureate Abiy Ahmed while giving Nobel Lecture, Tuesday 10th December 2019, Oslo, Norway

ኢትዮጵያ በገነነችበት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የ2019 (እ.ኤ.አ) የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማታቸውን የተቀበሉበት ኅዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ሲሆን፣ በኖርዌይ ርዕሰ ከተማ ኦስሎ የተደረገውን የሽልማት አሠጣጥ ሥነሥርዓት ሙሉ ፊልም እነኾ!

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ቀዳማዊ እመቤት ሚሼል ኦባማ ብሬክ ደነሱ

የአንባብያን ድምፅ: 3 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar InactiveStar Inactive

የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊ እመቤት ሚሼል ኦባማ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2007 ዓ.ም. (አፕሪል 6፣ 2015 እ.ኤ.አ.) የምዕራባውያንን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ በኋይት ሐውስ ለተገኙ 35 ሺህ ሰዎች ብሬክ ዳንስ ደነሱ።

”ዜሮ ቁጥር ነው ወይ?” ኃይሉ ገሞራው

የአንባብያን ድምፅ: 4 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Inactive

ነፍሱን ይማረውና ባለቅኔው ኃይሉ ገብረዮሐንስ ገሞራው እ.ኤ.አ. ዲሴምበር 12 ቀን 1987 ዓ.ም. በእንግሊዝ ዋና ከተማ ሎንዶን በሦስት ቋንቋዎች (አማርኛ፣ እንግሊዝኛ እና ቻይንኛ) ግጥም አቅርቦ የነበረ ሲሆን፣ በአማርኛ ደግሞ ”ዜሮ ቁጥር ነው ወይ”? በሚል ርዕስ ስለ ዜሮ ቁጥር (አልቦ) ሰፋ ካለ ትንታኔ ጋር ግጥም አቅርቦ ነበር።

ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ ነኝ (ቪዲዮ)

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ከአዘጋጁ ለኃይማኖት ሰበካ ብዙዎቻችን ልባችን ክፍት አይደለም፤ ቢገባንም ባይገባንም። "ጥቁር ነኝ፤ ነገር ግን ውብ" የሚለው የመጋቢ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ ስብከት ሙሉ ትኩረቱ በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ ነው። የ፩፡፪፡፳ ሰዓት ሰበካ ነው። ይህን ስብከት ለመስማት እርስዎ የሚከተሉት የኃይማኖት ተቋም ከሰባኪው ጋር የማይገናኝ ቢሆን እንኳ ትዕግስትዎትን ፈትነው የማያውቁ ከሆነ፤ በዚህ አጋጣሚ ይፈትኑ ዘንድ ስብከቱን ጋብዘንዎታል። በእርግጥ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ከትናንትና ከዛሬ ጋር ለማወዳደር፣ ለመገንዘብና ለማገናዘብ ልብዎ ፈቃደኛ ከሆነ ትዕግስተኛነትዎትን ያረጋግጣሉ። (ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!