Journalist Meaza Birru and PM Dr. Abiy Ahmed

ጋዜጠኛ መአዛ ብሩና ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በሸገር ኤፍ.ኤም. በጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ሁለተኛው ክፍል ቃለምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል። በኢትዮጵያ ውስጥ አንድ በሥልጣን ላይ ያለ ጠቅላይ ሚንስትር ለግል ሚድያ ሰፊ ቃለምልልስ ሰጥቶ አያውቅም። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለመጀመርያ ጊዜ ሰፊ ቃለምልልስ ለመሥጠት በቅተዋል።

ዝግጅቱ የተላለፈው ቅዳሜ መስከረም ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. (September 14, 2019) ነው። ቃለምልልሱን ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ