ከመኖርያቸው በግፍ እየተባረሩ ስላሉት የወጣ መግለጫ
ከመኖርያ መንደራቸው በግፍ እየተባረሩ ያሉ ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች መወያያ መድረክ መግለጫ
ራሱን የትግራይ ተገንጣይ ቡድን የሚለው የሀገር አጥፊዎች ጥርቅምና በስሩ በኮለኮላቸው ከሃዲዎች መልካም ፈቃድና ትብብር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት የጀመረውን ዘመቻ በሰፊው ቀጥሎበታል። ምንም አይነት የሕዝብ ውክልና የሌለውና ይሁንታ ያልተሰጠው ይኸው የክብረጠሎች ስብስብ ኢትዮጵያውያንን ከመኖርያ መንደራቸው እያፈናቀለ ተንከባክበው የያዙትን ለም መሬት ለባዕዳን እየቸበቸበ የግል ካዝናውን በማደለብ ላይ ይገኛል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...




