ሕወሓት በውሕደቱ ስብሰባ ላይ አልገኝም ሲል ያወጣው መግለጫ
ለኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞከራሲያዊ (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት (አዲስ አበባ)
ጉዳዩ፦ የኢሕአዴግ ምክር ቤት የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል
እንደሚታወቀው የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ኅዳር 6 ቀን 2012 ዓ.ም. የውሕደት ጥናት ውጤት ላይ ለመወያየት በሚል ባካሔደው ስብሰባ አጀንዳውን ስቶ በሕግ ባልተሠጠው ሥልጣን ላይ የኢሕአዴግ እኅትና አጋር ድርጅቶች እንዲዋሓዱ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...



