የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ
የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ በአሁኑ ወቅት ስራ ሰርተን፤ እዚህ ደረጃ ላይ እንደርስበታለን፤ ህይወታችንን በዚሀ የስራ መስክ እንገነባለን ብለን እንድናልም የሚያደርገን እድል ከፊታችን ጠፍቷል። ዛሬ ሥልጣን ላይ በተፈናጠጡትና ሀገሪቱን በተቆጣጠሩት ኃይሎች ዙሪያ ባለማጨብጨባችን ብቻ የወደፊት እድላችን፤ እጣፈንታችን ሁሉ እየተዘጋብንና ጊዜ እያለፈብን በገዛ አገራችን የበይ ተመልካች ሆነናል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...”ታጠቅ ለነፃይቱ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ” መስከረም 8 ቀን 2004 ዓ.ም. ”ለአንድነትና ለዴሞክራሲ፣ በአንድነት!” በሚል ርዕስ መግለጫ አውጥቷል። ሙሉውን መግለጫ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
”ዛሬ በአንድነት ለመኖር መስማማት ካልቻልን፤ ነገ ሠላም፣ እኩልነት፣ አንድነትና ዴሞክራሲ በድንገት አይመጡም” በሚል ርዕስ ኢሕአፓ-ዴ ሰኔ ፱ ቀን ፪ ሺህ ፫ ዓ.ም. መግለጫ አውጥቷል። ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!