ኢሳት

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ራድዮ (ኢሳት)

ኢዛ (ሐሙስ መጋቢት ፫ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 12, 2020)፦ ላለፉት አራት ቀናት የቴሌቭዥን ሥርጭቱ ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን (ኢሳት) በአዲስ አድራሻ ሥርጭቱን እንደሚጀምር ዛሬ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. አስታውቋል።

ኢሳት ለተመልካቾቹ በፌስቡክ ገጹ ባስተላለፈው መልእክት ፕሮግራሞቹን ለመከታተል የሚከተለውን መረጃ ሠጥቷል። (ኢዛ)

ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል

Nilesat
Downlink: 12322V
Symbol: 30000
Fec: 3/4
Pls check ይጠቀሙ።

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ራድዮ (ኢሳት)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ