Ministry of Science and Higher Education - Ethiopia

የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

ኢዛ (ረቡዕ መጋቢት ፲፮ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 25, 2020)፦ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል ሲባል በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎቻቸው እንዲቆዩ ተሠጥቶ የነበረው ውሳኔ ተሻሽሎ፤ ላልተወሰነ ጊዜ ወደየቤተሰቦቻቸው እንዲሔዱ የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ።

ሚኒስቴሩ ተማሪዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የከፋ ችግር እንዳይገጥማቸው በማሰብ እንደኾነ አመልክቶ፤ የተማሪዎቹን የማጓጉዝ ሥራ በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች እየታዩ ነው ብሏል። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ