የ2012፣ 6ኛ ሳምንት አንኳር ወሬዎች

የኢትዮጵያ የአየር ኃይል ጄት መከስከስ
ኢዛ (ከጥቅምት 3 - 9 ቀን 2012 ዓ.ም.) ከሰሞናዊ ክስተቶች ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተዋጊ ጀት ተከስክሶ ሁለት የተዋጊ ጄቱ አብራሪዎች ሕይወት አልፏል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ከጥቅምት 3 - 9 ቀን 2012 ዓ.ም.) ከሰሞናዊ ክስተቶች ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተዋጊ ጀት ተከስክሶ ሁለት የተዋጊ ጄቱ አብራሪዎች ሕይወት አልፏል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ከመስከረም 19 - 25 ቀን 2012 ዓ.ም.) - አገሪቱ በዚህ ሳምንት የተለያዩ ፖለቲካዊ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ክዋኔዎችን አስተናግዳለች። በሳምንቱ ውስጥ አየሩን የያዘው በሚዲያዎችም ረገድ ሰፊ ሽፋን የተሰጠው፣ ብሎም አነጋጋሪ ሆኖ ያለፈው የኢሬቻ በዓል አከባበር ነው። የኢሬቻ በዓል አዲስ አበባ ላይ እንዲከበር ውሳኔ ከተላለፈ በኋላ ሒደቱ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡበት የቆየ ቢሆንም በሰላም ተጠናቋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ኢዛ (ሐሙስ መስከረም ፲፭ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. September 26, 2019):- አዲሱ ዓመት ብለን የተቀበልነው 2012 ዓ.ም. እነሆ 15 ቀን ሆነው የአዲሱን ዓመት የመጀመሪያ ወር አጋመስነው ማለት ነው። በዚህ 15 ቀን ውስጥ በአገር ቤት ብዙ ክስተቶችን ተመልክተናል። ዓይንና ጆሮ የያዙ ድርጊቶች ተስተውለዋል።
ሙሉውን አስነብበኝ ...