"ወንድ ልጅ በልቡ እንጂ በአይኑ አያለቅስም" (አሥራደው)
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
«ኧረ ጎበዝ! እህም ነው!
ጎበዝዬ! እህም ነው!
የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤
አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤
የፈሪ ወዲጅ ታስታውቃለች፤
ከማጀት ሆና ቂጧን ታካለች …» ወዘተ ...
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
«ኧረ ጎበዝ! እህም ነው!
ጎበዝዬ! እህም ነው!
የጎበዝ ወዲጅ ታስታውቃለች፤
አፋፍ ላይ ቆማ በለው ትላለች፤
የፈሪ ወዲጅ ታስታውቃለች፤
ከማጀት ሆና ቂጧን ታካለች …» ወዘተ ...