ክቡር ሞቱ - ለሰማዕቱ (ጌታቸው አበራ )

ክቡር ሞቱ - ለሰማዕቱ
(ለአረጋዊ ገብረዮሐንስ)
ጌታቸው አበራ
ይድረስ ለወንድሜ ለትግራዩ፣
ከሰማዕታት መንደር ከሰማዩ፣
በጥርጣሬ ዓይነ-ህሊና - አጮልቄ እያየሁህ፣
በዝምታህ ግራ ገብቶኝ - ከሩቅ አምባ ለታዘብኩህ፣
በሕይወትህ ክቡር ዋጋ - ማንነትህን አሳየኸኝ፣
ማን ነኝና ልገምትህ - ካሁን ወዲያስ አፍም የለኝ።

ክቡር ሞቱ - ለሰማዕቱ
(ለአረጋዊ ገብረዮሐንስ)
ጌታቸው አበራ
ይድረስ ለወንድሜ ለትግራዩ፣
ከሰማዕታት መንደር ከሰማዩ፣
በጥርጣሬ ዓይነ-ህሊና - አጮልቄ እያየሁህ፣
በዝምታህ ግራ ገብቶኝ - ከሩቅ አምባ ለታዘብኩህ፣
በሕይወትህ ክቡር ዋጋ - ማንነትህን አሳየኸኝ፣
ማን ነኝና ልገምትህ - ካሁን ወዲያስ አፍም የለኝ።