አብርሃም በየነ

ጨለማ ፅልመቱ ብርሃን አጥቶ

ሠላም እርጋታዋ በጦርነት ሙቶ

የዳኝነት ፍርዱ ፍትሁ ተዛብቶ

እውነትን ሞግቶ ሐሰት ረትቶ

ስብዕና ተላብሶ ሰው በሰውነቱ

መኖሩ አይታይም ጎልቶ ባርነቱ።

አብርሃም በየነ (ሚያዝያ 2008)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ