ቀማዮች (አጭር ልብ-ወለድ - ዓለማየሁ ታዬ)
ዓለማየሁ ታዬ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ጽልመት አልነገሰም
ደብዛዛ ጨረቃ ሰማዩ ላይ አትሽኮረመምም
ከዋክብት ፈንጠቅ ጠቅ ጠቅ አላለም-ጀንበር ግን ጠልቃለች
ጀንበር ከጠለቀችበት አጥናፍ ፊት ለፊት አነስተኛይቱ ዱብ እቁንጮዋ ላይ
ባለ ቁረንጮዎች ይዛለች፡- ሌምቦና ጠብደለ
እሷ ቡትቷም
አፍንጫ ጎራዲ
ከናፍረ ወፍራም
የደረሰች ኮረዲ
እሳቸው ኮሳሳ
በጠብደልነታቸው ዘመን