አመሰግናለሁ! (በፈቃዱ ሞረዳ)
በፈቃዱ ሞረዳ
የ'ድራችሁ ጣት ቅሳሮ
በዘር ጥቅሻ አሻግሮ
ቢሸነቁጠኝ አባሮ
ሰደደኝ ለዘር ቁፋሮ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...በፈቃዱ ሞረዳ
የ'ድራችሁ ጣት ቅሳሮ
በዘር ጥቅሻ አሻግሮ
ቢሸነቁጠኝ አባሮ
ሰደደኝ ለዘር ቁፋሮ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ያምሮት አወቀ
ድንበሬን ስጠብቅ ከጠላት ወረራ
ነፃ ላውጣ ብዬ ሀገሬን ላስጠራ
ሳስገብር ሀገራት ጠረፍ ተላልፌ
ልገነጠል ብዬ ድንበሬን አጥሬ
አበራ ለማ
ቢሄዱት ... ቢሄዱት ... ቢሄዱት ... ቢሄዱት ...
አያልቅ ሽቅቦሹ፣ አይቆም ቆልቁሎሹ
መንገድ እየሄዱ
መንገድ እየበሉ
መንገድ እየጠጡ
አያልቅም ቢሄዱት፣ አያልቅም ቢጠግቡት፤
ሳለህ ኦምራን
ድሮ የዛሬ ሃምሳ አመት
አፍሪካን አንድ እናርግ ብለው ለተነሱት
ዘር አጥንት ቀለምን
ዘመድ ጎራ ቋንቋን
ነገድን ሳይለዩ አንድ እንሁን ብለው
ቆመው ላቋቋሙት
ያምሮት አወቀ
አባይ ሊገደብ ነው ፈርኦን ተቆጣ
ደንፋ ኮራ አልኩኝ ዘራፍ ታ-ታ-ታ
ፎክሬ ፎክሬ ደንፍቼ ስነቃ
አባይን ገደቡት በደሜ በስጋ
አባይ ለዛው ጠፍቶአል
ሙሉውን አስነብበኝ ...