ገለባ አመድ (ያምሮት አወቀ)
ያምሮት አወቀ
ይሄስ ከየት መጣ ገለባ አመድ
ተቀጣጣይ ሳይኖር እሳት የሚነድ
ያምሮት አወቀ
ይሄስ ከየት መጣ ገለባ አመድ
ተቀጣጣይ ሳይኖር እሳት የሚነድ
ያምሮት አወቀ
ከነደደ አይቀር እስከመክሰሚያው
ከበገነም አይቀር ፍም እስኪወጣው
ወይ ሞቅ አላለ ወይ አለቀዘዘ
ለብ ነው ለብ ነው ስላልተያያዘ

"አንተ የኔ ጀግና ነህ። ብትሞትም ሙት፣ በእውነትህ ኮርተህ ሙት!" አለች ሰርካለም እንባ እየተናነቃት ..."
ፍርደ ገምድል ዳኛ!
ለምለም ፀጋው
ለፍርደ ገምድል ዳኛ
ደራሲው በል ድረስ
ዘፋኙም በል ዝፈን
ሙሾህን ዘልሰህ አቀንቅን አደራ፤
ሙሉውን አስነብበኝ ...ወለላዬ ከስዊድን
ከልቦናህ ወሬ ለመቅዳት፤
ከአፍህ ነገር ለመስለብ
ወያኔ በነካካህ በቆሰቆሰህ ቁጥር፤
ተጠራርተህ በመሰባሰብ
ቁጣህን በአደባባይ ዘርግፈህ
ይውረድ በቃ! ብለህ ጮኸህ
ተሾመ ገብረስላሴ
፩
በቅድሚያ ስለራሴ ልንገርህ። አለመኖርን አላውቀውም ላውቀውም አልጓጓም። በመኖር ቤተ-መቅደስ ውስጥ ነኝ። መኖርን እቀድሳለሁ። መኖርን አሞካሻለሁ። እንዳንተው ስለመኖር አዜማለሁ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...