"ድሃ የሚበላው እንጂ የሚከፍለው አያጣም" (አሥራደው)
አሥራደው (ከፈረንሣይ)
መንደርደሪያ
አንቺ ድሮ! ማነው ባልሽ?
አውራ ድሮ!
ምን ያበላሻል?
ተበድሮ!
ምኑን ይከፍላል?
መሬት ጭሮ!
መሬት ሲጭር፤
እዛው ፍንችር!!
ውይ! ውይ! ውይ! እያለ የሚጫወቱት ለቅሶ መሰሌ የልጆች ጫወታ ታወሰኝ።
እንዳሁኑ ሳይሆን ደሮ፤ ያኔ ጥንት፤ ባገር ወግ፤ ባገር ባህሌና ቋንቋ፤ ሌጆች ሲጫወቱ ለዛ ነበረው "ለዚያም ነበር እረኛ ምን ብሎ ዘፈነ?" ይባል የነበረው። የህዝብ ብሶት፣ ያስተዳደር በደል፣ ብሎም ትንቢት ቢጤም፤ በልጆች አንደበት ይነገር ነበርና "ለልጅ እግዜር ያሳየዋል" ይባላል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)