ሕዝባዊ የሙዚቃ ጥበብ ባለሙያዎች!
ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማሪያም
"ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው ተብሏል"። ጥቂት የሙዚቃ ኖታዎችን በማንሳትና አነስ ያለ የግጥም ዘለላ በመጻፍ የሙዚቃ ደራሲዎችና ድምጻዊያን በጨቋኝ መሪዎች፣ በአምባገነን ገዥዎች፣ ጸረ ዲሞክራሲያዊና ኢ-ፍትሀዊ በሆኑ ወገኖች ላይ ጥበባዊ ጦርነት አካሂደዋል። ሙዚቃ ከድንጋይ የተሰራውን የጥላቻ ግድግዳ በርቅሶ በማለፍ፤ ህሊናን የዘነጋን ስብእና የመንፈስ ጭለማዊ ጥቀርሻ ለመግፈፍ ቅዱስ ቋንቋ ሆኖ ታይቷል። ተደምጧል።
የተጨቆኑትን፣ ተስፋቸው ሊሞትባቸው በመጣጣር ላይ ያለውን፣ በግፍ የተፈረደባቸውን፣ የተረሱትን፣ የታረዙትን፣ የተራቡትን አዲስ ተስፋና አለኝታ በመሆን ተሟግቶላቸዋል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)



