ቬጋስን ጎብኝቶ፣ ውብ ህንጻዎቿን አይቶ፣ በማራኪ ትእይንቷ ውስጥ አልፎ ስለዚያ ለመጻፍ አለመቻል አለመታደል ነው። እንደኛ ላለው ሀገሩ በጣእር ላይ ላለችበት ከቬጋስ እንጻዎች በላይ ክፋታቸው የተከመረ ገዥዎች አሉብንና በሲዘር ፓላዝ፣ በፕላኔት ሆሊውድ፣ በኤም.ጂ.ኤም ግራንድ፣ በቢላጆ… ወዘተ ካዚኖ ሆቴሎች ስለሚታየው ትንግርት እና ትእይንት መቼ የምናወራበት ጊዜ ሆነ።

 

ይህችው በአሜሪካ ሀገር በኔቫዳ ግዛት የምትገኘውና “የሃጢአት ከተማ” የሚል ቅጽል የለጠፉላት ላስ ቬጋስ በሀጢያት የከበሩትና 20አመታት ደማችንን እየጠጡ የሚገኙት ገዥዎቻችንም ከባጸጎቹ ሰፈር የሚሊዮን ዶላሮች ቤት መገንባታቸውንም ስሰማ እውነትም የሀጢያት ከተማ ብዬ ሳልጨርስ የቬጋስ የሀጢያት ከተማነት ሌላ መሆኑ ስውል ሳድር ተከሰተልኝ፤ በነገራችን ላይ የቬጋሱ ቤት ለንደን ሰሩት ከተባለው በተጨማሪ መሆኑ ነው፤… መቼም እብደት ነው፤ ይሄንን ሁሉ ወንጀል ተሸክሞ አሜሪካና አውሮፓ ለመሸሽ ማሰብ በነሳሞራ ጭንቅላት እንጂ በእነ መለስ ብልጠት የማይጠበቅ ነበር።  (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ