ሲሳይ አጌና

መጋቢት 20/2003 ምሽት ኮምፒውተሬን ስበረብር የታጋይ ዘርዑ ገሰሰ/አግአዚ ልጅ ትብለለጽ ብቅ አለች፤ ፎቶግራፏ ማለቴ ነው። አግአዚን ሳስታውስ ደግሞ የሰኔ 1997ቱ እና የጥቅምት/ህዳር 1998ቱ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ መጣብኝ፤ ...የቃሊቲ ክፍለጦር አባል የነበረውና ቃሊቲ ከእኛ ጋር አንድ ቤት ታስሮ የነበረው ሞላም ከፊቴ ድቅን አለ፤ የጓደኛው ኪሮስ መገደልና የእሱ የእስር ሁኔታ እንዲሁም የአግአዚ ሰራዊት የተደራጀ ግድያም ትዝ አለኝ።

ትብለጽ በግድያው ሰሞን ለኢትኦጵ ጋዜጣ የሰጠችውን ቃለ ምልልስ ከ5 ዓመት በኋላ ደግሜ ሳነብ ለዚህ አረመኔያዊ ድርጊት የህወሃት ደጋፊዎች ጥብቅና ይበልጥ አናደደኝ፣ የህወሀት ደጋፊዎች ስርአቱን በፖሊሲ ቢደግፉት አመለካከት ነውና እዳው የሀሳብ ትግል ነው፤ ለዚህ አረመኔያዊ ድርጊት አረመኔዎቹ ሰበብ ፍለጋ መዳከራቸው የሚጠበቅ ቢሆንም ደጋፊዎቹ ሲያንስ በዝምታ ቢቻል በማውገዝ ሰው መሆናቸውን ማስከበር ይጠበቅባቸው ነበር፤ እየሆነ ያለው ግን ገዳይን ማውገዝ ሳይሆን ሟችን መውቀስ መለያቸው ሆኗል፤ አንድ አብነት ላንሳ። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲኤ.ፍ አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ