ሲሳይ አጌና
 
የሰሞኑ የህወሀት ሰዎች አጀንዳ “ማሕበረ ቅዱሳን” ሆኗል፤ ይህ በ1987 በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ያደረጉትንም ያስታውሰናል፤ ሕወሐት የስነ ምግባርና የሞራል መሰረት የሆኑ እሴቶችን በማርከስ፣ የነቀዘ ትውልድ ለማብቀል ቤተ እምነቶቻችንን የነውረኞችና የሌቦች ዋሻ እንዲሆኑ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነትና ድጋፍ ተጠናክሯል፤

 

ሙሐመድ ረጃ እና በግራዝማች ሀዲስ መካከል የነበረውን አለመግባባት ተጠቅመው በታላቁ አንዋር መስኪድ ፍጅትን አነገሱ፤ የእስልምና ሃይማኖት መሪዎችን ሰብስበው ከርቸሌ ወረወሩ፤ (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ