አቤ ቶክቻው

ከዚህ በፊት የሆነ ቀን በዚችው ፍትሕ ጋዜጣ ላይ “ኢህአዴግ ጌታ ነው” የሚል ርእስ ሰጥቼ እና በቃል አጋኖ አጅቤ አንድ ጨዋታ አጫውቼዎ ነበር። አሁንም እላለሁ! ኢህአዴግ ጌታ ነው! ምክንያቱም የምኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። ኢህአዴግን እንደ ግል አዳኙ ያልተቀበለ እርሱ የተረገመ ነው። መከራም በላዩ ላይ ይብዛ።

 

ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ!? ጤናዎ ኑሮዎ ሁሉ ሰላም ሁሉ አማን ነው? እሰይ ዋናው የእርስዎ ደህንነት ነው። የአንተስ ደህንነት እንዴት ነው? ይበሉኛ ምን ችግር አለ? እመልስልዎታለሁ የእኔማ ደህንነት እንዴት ቀጥ አድርጎ እንደያዘኝ፤ እንዴት እንዴት እንደሚንከባከበኝ አይጠይቁኝ! (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ