ተመስገን ደሳለኝ

“ሰማዩ ዳምኗ፣ ከበድ ያለ ውሽንፍር የቀላቀለ ካፊያ መሰል ነገር ማንጠባጠብ ጀምሯል። በአጠቃላይ ሲታይ ቀኑ ደስ አይልም።” ይላሉ የልብ ወለድ ጸሀፊያን አንዳንድ ደባሪ ቀኖች ሲገልጹ። እውነትም ደባሪ ቀን አለና። ለምሳሌ ያሳለፍነው ቅዳሜም እንዲሁ ደባሪ ሆኖብኝ ነው ያለፈው።

 

ለነገሩ ያ ጭጋጋማ ቅዳሜ (8/03/04) ብቻ ሳይሆን ብዙ ቀኖች ደባሪ እየሆኑብኝ የሀዘን ጠባሳ እየጣሉብኝ አልፈው እንደሄዱ አሁን ነው የገባኝ። ያልገባኝ ነገር እንዲህ አይነት ሀዘንን ልልመደው አልልመደው ነው። አቤት እንዴት አይነት መዓት ይሆን የወረደው? እስቲ አስበው በየጊዜው ጓደኞችህን ሳትፈልግና ሳይፈልጉ ሲነጥቁህ? (ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ