የመጀመሪያ የህግ ትምህርቱን በህንድ፤ የማስትሬት ዲግሪውን ደግሞ በእንግሊዝ ሀገር የተከታተለው ዳንኤል  ጥላሁን እና በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ብሪቲሽ ኮሎምቢያ የህግ ትምህርቱን ተከታትሎ ማስተርሱን በኦታዋ ካናዳ የሰራው ተክለሚካኤል አበበ በቶሮንቶ ካናዳ በሚገኘው የኢሳት ስቱዲዮ በወቅታዊው የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ አነጋጋሪ ጉዳይና በሀገሪቱ መጻኢ ጠቅላላ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ህገመንግስት አንጻር ሰፊ ውይይት አድርገዋል።

(ሙሉ ውይይቱን ለመከታተል ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ