ሀሙስ መስከረም 3 ቀን 2005 ዓ.ም “መጅልሱ ይለወጥ!” የሚል አቋም ያላቸውና ወኪሎቻቸው ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያለ ብሔር፣ ያለ ጾታና እድሜ ልዩነት፤ በሚኒሊክ ሀውልትና በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ተሰባስበው አርፍደዋል።

 

በሺህ የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በአካባቢው የተሰባሰቡት ከረፋዱ 4 ሰዓት ከ15 ደቂቃ በፊት ጀምሮ ሲሆን ምክንያት ያደረጉትም በእለቱ በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ጉዳያቸው በመታየት ላይ የሚገኘውን ቀኪሎቻቸውን የክስ ቀነ ቀጠሮ ነበር። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ