Ethiopian soccer team for the 3rd African cupበአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን

እግር ኳስ በሀገራችን ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ1924 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ይኖሩ በነበሩ የውጭ ሀገር ተወላጆች (ፈረንጆች) የተጀመረ ሲሆን፣ ምንም እንኳን በአለም አቀፍ ደረጃ በመዝገብ ሠፍሮ ባይገኝም በ1935 ዓ.ም. አዲስ አበባ ላይ ከጅቡቲ ጋር ግጥሚያ ተደርጎ እንደነበረ ‘History of Ethiopian Soccer’ በሚል የተጻፈ ታሪክ ያስረዳል።

  

በ1943 መጀመሪያ አካባቢ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሕግና ደንብ ተመስርቶ የክለቦች ውድድር የተጀመረበት ወቅት ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. በ1950 የስዊድን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የወዳጅነት ግጥሚያ ለማድረግ ወደ ሀገራችን የገባ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ብሔራዊ ቡድን ነበር። በተመሳሳይም ጊዜ በ1952 ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለእግር ኳስ ጨዋታና ለጉብኝት ወደ አውሮፓ የተጓዘበት ወቅት ነበር። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ