ከግርማ እንድሪያስ

የኢህአዴግ ባለስልጣናት ከጠ/ሚ/ር ፍቅረስላሴ ወግደረስ ምን ይማራሉ?

… ጠ/ሚ/ሩ አጋሮቻቸውንና እኩዮቻቸውን በማሰባሰብ ወደ ከርቼሌ ወረዱ። እስረኞቹን ለመጎብኘት። የፖሊስ ሰራዊቱም፣ የመከላከያውም አዛዦች ተከተሏቸው። በወቅቱ፤ ከረጅም የስልጣን አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጎዜ በ ‘ትልቅ’ ባለስልጣን እንደተጎበኘ የተነገረለት ይህ ወህኒ ቤት ከወግደረስ ልጅ ስጦታም ቢጤ ተበርክቶለት ነበር። ዛሬም ድረስ የሚወራለት ስጦታ!...

 

እንዲህ ሆነ… ፍቅረስላሴ ከጎናቸው ለነበሩ ባለስልጣናት አንድ ያልተጠበቀ ጥያቄ አቀረቡ። (ሙሉውን ጽሁፍለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

(ሙሉውን ጽሁፍለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ