(አንተነህ መርዕድ)

አሉላ አባ ነጋ ትግራይ ውስጥ በተንቤን አውራጃ መናዌ በምትባል መንደር እንግዳ ቁቤ ከተባሉ ገበሬ ነው የተወለዱት።በወጣትነታቸው በሚያሳዩት  ግንነትየአጼ ዮሃንስን የዚያንጊዜውን ካሳ ምርጫን ትኩረት ስበው ነበር።

 

አሉላ በቅድሚያ ጀግነታቸውን ያስመሰከሩት ጉንደትና ጉራዕ በዋለው ጦርነት ለወረራ የመጡትን ግብጾች ለነጋሪም እንዳይተርፉ ከጨረሷቸው በሁኣዋላ ነው። ከዚህም ድል በሁዋላ በ35 ዓመታቸው ራስ ሆነው ተሾሙ። የመረብ ምላሽ ገዥም ሆኑ።የአስመራን ከተማም ቆረቆሯትበዚህን ጊዜ ነው። ቁልቁል ወደ ቀይ ባህር እየተመለከቱም ኢትዮጵያን ለመውረር ለሚመጣ ጠላት ሁሉ መቅሰፍት ሆኑት። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ