(ለነፃነታችን እንጨክን - እንቆሽሽ!)

ያሬድ አይቼህ

ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነፃነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች።

 

ፓለቲካ አይነት - አይነት አለው። የምርጫ ፓለቲካ እና የነፃነት ፓለቲካ አንድ አይደሉም። የምርጫ ፓለቲካ ንጹህ ነው፣ ጭምት ነው። የነፃነት ፓለቲካ ግን ይጨክናል፣ ይቆሽሻል።

 

የአገራችን ዘመናዊ የፓለቲካ ታሪክ ሲቃኝ በተደጋጋሚ የሚታየው፣ ባለፉት 40 ዓመታት አብይ ለውጥ አራማጆች ከየዋህነታቸው እና ከንጹህ የፓለቲካ ስልታቸው የተነሳ ለአገራቸው የነበራቸው ራዕይ ተጨናግፏል፣ መክኗል፤ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ብዙ ታላላቅ ሊሂቃኖቻችንም በከንቱ ጠፍተዋል።

 

ካለፉት ያልተሳኩ የነፃነት ሙከራዎች ተምረን፣ አሁን ያለውን ትልቅ የነፃነት ዕድል በተሳካ መልኩ ለመጠቀም ከፈለግን፣ ለነፃነታችን መጨከን እና መቆሸሽ አማራጭ የሌለው መንገድ ሆኗል።

 

ሙከራ 1፦ መንግሥቱ እና ገርማሜ ነዋይ

አፄ ኃይለሥላሴ ላይ ተደርጎ የነበረው የ1953 ዓ.ም. የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ አራማጆች፣ ወንድማማቾቹ መንግሥቱ ነዋይ እና ገርማሜ ነዋይ፣ ውጥናቸው ለምን እንደ መከነ ሲመረመር ዋናው ምክንያቱ ንጹህና ጭምት የፓለቲካ ስልት ነው።
የንጉሳዊው ስርዓት በኢትዮጵያ ጭሰኛ ላይ ያደርግ የነበረውን ጭቆና ችላ ማለት ያልቻሉት ወንድማማቾች፣ ንጉሱን ከስልጣን አስወግደው ፍትሃዊ የመንግሥት እና የምጣኔ ሃብት ስርዓት ለመቅረጽ መመኘታቸው ድንቅ ነበር።

 

ሆኖም ግን እቅዳቸው ያልበሰለ፣ ያልጨከነና ለመቆሸሽ ያልደፈረ ነበር። ከዚያም የተነሳ መፈንቅለ መንግሥቱ ከሸፈ። መግደል የነበረባቸውን በጊዜው አለመግደላቸው፣ ማሳተፍ የነበረባቸውን ባለማሳተፋቸው፣ መቅደም የነበረባቸውን ባለመቅደማቸው የተነሳ የነበራቸው ራዕይ ተኮላሽቷል። የመፈንቅለ መንግሥቱ ጠንሳሾች የዋህነታቸውና፣ ንጹህነታቸው አስበልቷቸዋል።

 

ሙከራ 2፦ ጄኔራል መርድ፣ ጄኔራል አምሃ እና ጄኔራል ፋንታ

በ1980 ዓ.ም. የደርግን ስርዓት የተቃወሙ ጄኔራሎች ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያምን ከስልጣን አንስተው፣ በጊዜው ከነበሩ አማጽያን ጋር ተወያይተው አገራዊ ሰላም እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመፍጠር መፈንቅለ መንግሥት ሞክረው ነበር። ሙከራው አልተሳካም ነበር። ያልተሳካበትም ምክንያት ያው ንጹህና ጭምት ስልት ነበር።

 

የመፈንቅለ መንግሥቱ ሙከራ የተከሰተው ኮ/ል መንግሥቱ ወደ ምስራቅ ጀርመን ለጉብኝት ሲሄዱ ነበር። በዚህ ወቅት የጠንሳሾቹ ትልቁ ስህተት ተፈጸመ። ስህተቱም "ኮ/ሉ ይበሩበት የነበረውን አውሮፕላን አየር ላይ እንዳለ ይመታ" የሚለውን ሃሳብ አለመቀበላቸው ነው።

 

"አውሮፕላኑ የህዝብ ንብረት ነው"፣ "በአውሮፕላኑ ውስጥ፣ ከኮ/ል መንግሥቱ ሌላ፣ የሌሎችን ሰዎች ህይወት ማጥፋት የለብንም" ከሚሉ ንጹህና ጭምት የፓለቲካ ስልቶች የተነሳ ኮ/ሉ ምስራቅ ጀርመን በሰላም ደረሱ። መፈንቅለ መንግሥቱም መከነ።

 

የግንቦት 1980ው ሙከራ ከየዋህነት እና ከገርነት የተነሳ ከሸፈ። ያኔ ጄነራሎቹ ጨክነው እና ቆሽሸው ቢሆን ኖሮ፣ አሁን አገራችን የትግራይ ጠባብ ብሄርተኞች ግዛት ከመሆን ይልቅ፣ የህዝባዊና ዴሞክራሲያዊ መንግሥት የመመስረት አጋጣሚያችን ሰፊ ይሆን ነበር።

 

ሙከራ 3፦ አዲስ አጋጣሚ

አገራችን ላለፉት 21 ዓመታት ስታምጥ ኖራ አሁን ከምጧ የምትገላገልበት ወቅት ላይ ደርሳለች። ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ሊወጣበት የማይችለው አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። ህወሓት እንደ ቀድሞው ተመልሶ ሊያንሰራራ አይችልም።

 

ሆኖም ግን ካለፉት ሁለት የነፃነት ሙከራዎች ተምረን አሁን ያገኘነውን አጋጣሚ በመጠቀም የስልጣንን ልጓም ለህዝብ ካላስጨበጥን፣ ከጭምት እና ከንጹህ የፓለቲካ ስልት የተነሳ፣ አዱሱ አጋጣሚ ሊያመልጠን ይችላል።

 

ስለሆነም ፓለቲካችን የምርጫ ፓለቲካ ሳይሆን የነፃነት ፓለቲካ ስልትን መጠቀሙ ቁልጭ ያለ ጉዳይ ነው። ሳንጨክንና ሳንቆሽሽ ነፃነት አይኖርም። በፍጹም አይኖርም። በጭራሽ አይኖርም። ልብ በሉ! ካለፈው ተምረን የተለየ ስልት ካልተጠቀምን ወደ ባርነት እና ወደ ጭቆና ተመልሰን እንዳረጋለን።

 

ምን እናድርግ? እንጨክን፣ እንቆሽሽ!

ግልጽና ቁልጭ ያለ የነፃነት ትግል አማራጭ የሌለው ስልት ነው። በዚህ ወቅት "የትግራይ ህዝብ ወያኔ ነው ወይስ አይደለም?" የሚለውን የሞኝ ዘፈን ትተን ነገሩን ቀለል ማድረግ ነው። የትኛው ትግሬ 'ነቅዟል'፣ የትኛው ትግሬ 'አልነቀዘም' የሚለው የሚታወቀው ከነፃነት በኋላ ብቻ ነው።

 

በነፃነት ትግል ወቅት ንጹሃን ሰዎች ሰለባ መሆናቸው የማይቀር ነው። ለዚያ ህሊናችንን እናስፋ።

 

ህወሓት በስብሶ እንደ ተነቃነቀ ጥርስ ሆኗል፣ የሚመነግለውና የሚነቅለው የህዝብ መስዋዕትነት ብቻ ነው።

 

በዚህ ወቅት፣ ጽዋው እስኪሞላ እና የሃይል ሚዛኑ እስኪያዘነብል ድረስ፣ ቢያንስ እንደ ግብጽ አብዮት 1 ሺ ሰማዕታት፣ ቢበዛ ደግሞ እነደ ሶርያ የነፃነት ትግል ከ30 እስከ 60 ሺ ሰዎች ሊሰዉ እንደሚችል በመገንዘብ ህሊናችንን እናዘጋጅ። የሚሰዉ ይሰዋሉ።

 

ጥቂቶች ተሰውተው 80 ሚሊዮኖች ነፃ ይሆናሉ

አዎ! የሚሰዉ ይሰዋሉ። "ለምን የድሃ ልጅ ይሙት?" "ለምን ዲያስፓራ አይዋጋም?" ለሚሉት የሰነፎችና የቱልቱላዎች ንትርክ አሁን ቦታና ጊዜው አይደለም። ህወሓት የትግራይን ህዝብ በዘፈን እና በከንቱ ሽንገላ አታሎ የእሳት ራት አድርጐ ስልጣን ላይ ተንፈራጥጧል። ዛሬ ለአገራችን ነፃነት የሚሰዉ ወገኖቻችን ይሰዋሉ።

 

ደም ሳይፈስ ነፃነት አይኖርም! ይህንን መራራ እውነታ እንቀበል። እንቆሽሽ። ከነፃነት በኋላ እንጸዳለን፣ እንቀደሳለን።

 

ሌላው ጉዳይ፣ የገዢው ፓርቲ ደጋፊዎች ላይ፣ በተለይም በትግራያን ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጥቃት መገንዘብ ነው። በህብረተሰባችን ውስጥ ትግራያን አበይት የስርዓቱ ተጠቃሚና 'ባለጊዜ' ናቸው፣ የሚለው እምነት በሰፊው ስላለ በልዩ ልዩ ክልሎች የሚኖሩ ትግራያን ላይ ጥቃት ሊደርስ ይችላል። ያ አይነቱ ክስተት ሊያስደነግጠንም፣ ከነፃነት ትግላችን ሊያደናቅፈንም አይገባም።

 

የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች እና 'ባለጊዜዎች' ቢኮረኮሙ፣ ኩርኩሙን ታሪክ ሚመዘግበው ለነፃነት ትግል ከሚከፈለው ዋጋ ጋር ደምሮ ነው። እግረ መንገዳችንን እነርሱንም ነፃ እናወጣቸዋለን።

 

ያም ሆነ ይህ፦ "ጅብ ከሚበላህ፣ ጅብ በልተህ ተቀደስ።" 


ያሬድ አይቼህ
አድራሻ፦ This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.  

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ