"መቼስ ምን እናድርግ አገሪቷ ካለእኛ ሰው የላት" በረከትና አባዱላ
ወጋገን ከስቶክሆልም
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስቃይና መከራ፣ የዘር መድሎና የበታችነት ኑሮ፣ መንግሥታዊ ውሸትና ቅጥፈት፣ ቡድናዊ ዝርፊያና የአገር መራቆት፤ አንገሽግሾት በላዩ ላይ ተጥሎ የነበረውን የፍርሃት ድባብ አፈራርሶ ለመሠረታዊ አዲስ ለውጥ ቆርጦ ተነስቷል። ዛሬ ከትግራይ ክልል በስተቀር በመላው አገሪቱ የሕዝብ ጥያቄ አንድና አንድ ነው።
"የኢሕአዴግ አገዛዝ በቃን!"
ሙሉውን አስነብበኝ ...




